አምልኮ
አምልኮ፡- ፍፁም መታዘዝን በፍቅር፣ በማክበር እና በመገዛት ሲሆን የአላህም በባሮቹ ላይ ያለው መብት ነው።ለእርሱ ብቻ እንጂ ለሌላ አይደለም፤ አለህ የሚወደውን ንግግሮችንም የሚያካትት ነው። ለሰዎች ትእዛዝ እና ውክልና መስጠት እንደ ሶላት፣ ምጽዋትና ሐጅ ያሉ ውጫዊ ተግባራትም ሆኑ የውስጥ ስራዎች እንደ አላህን በልቡ ማውሳትና እርሱን መፍራት፣ በርሱ ላይ መመካት፣ ከርሱ እርዳታን መፈለግ እና ሌሎችንም ነገሮች ያጠቃልላል። .