መማርዎን ይቀጥሉ

ሎግ ኢን አላደረክም
መማር ለመጀመር፣ እድገትን ለመከታተል፣ ነጥቦችን ለመሰብሰብ እና ወደ ውድድር ለመግባት አሁኑኑ በታ ፕላትፎርም ይመዝገቡ፡ ከተመዘገቡ በኋላ ለሚማሯቸው ርዕሶች የኤሌክትሮኒክስ ሰርተፍኬት ይደርስዎታል።

እምነት

የነብያት መልእክት ሁሉ ህዝቦቻቸው አጋር የሌለውን አላህን በብቸኝነት እንዲያመልኩ እና ከአላህ ሌላ የሚገዙትንም እንዲክዱ ተስማምተዋል። አንድ ሰው ወደ አላህ ሃይማኖት የሚገባበት የተውሂድ ቃል ትክክለኛ ፍቺው ይህ ነው ።

ትምህርቶች

በአላህ መኖር ማመን
በአላህ ጌትነት ማመን
በአላህ አምላክነት ማመን
በአላህ ስሞች እና ባህሪያት ማመን
በነፍሶች ውስጥ አጉል እምነትን መዋጋት
በመላእክት ማመን
በመጻሕፍት ማመን
በመልክተኞች ማመን
በሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ማመን
በመጨረሻው ቀን ማመን
በቀደር ማመን
ሰው እንዴት ወደ እስልምና ይገባል?