ጾም
የረመዳን ፆም የእስልምና አራተኛው ምሰሶ ሲሆን ፆም አላህ በሙስሊሞች ላይ የጫነበት የአምልኮ ተግባር ነው። ቀደም ባሉት ህዝቦች ላይም እንደጫነ ሁሉ የመልካም ነገር ሁሉ ቁልፍ የሆነውን ፈሪሃ አላህን (ተቅዋን) ለማግኘት ነው።