መማርዎን ይቀጥሉ

ሎግ ኢን አላደረክም
መማር ለመጀመር፣ እድገትን ለመከታተል፣ ነጥቦችን ለመሰብሰብ እና ወደ ውድድር ለመግባት አሁኑኑ በታ ፕላትፎርም ይመዝገቡ፡ ከተመዘገቡ በኋላ ለሚማሯቸው ርዕሶች የኤሌክትሮኒክስ ሰርተፍኬት ይደርስዎታል።

ሁሉም ሙስሊም ልያውቀው የሚገቡ ነገሮች

ሸሪዓ የመጣው ሁሉም ሙስሊሞች ሊማሩባቸው እና ሊተገብሯቸው የሚገቡ ውሳኔዎችን ነው። ኢስላማዊው ሸሪዓ ጥቅምን በማምጣት እና ከመጥፎ ነገር በመከላከል ላይ የተመሰረተ በመሆኑ እነዚህ ውሳኔዎች ቀላል ናቸው። እንዲሁም እነዚህ ፍርዶች ምንጫቸው መለኮታዊ እና አምላካዊ በመሆናቸው እና ለሰዎች የገለፁት ከሰዎች ሁሉ በላይ አዋቂ፣ በቋንቋቸው በጣም አዋቂ እና ከነሱም ለህዝባቸው በጣም ቅን መሆናቸው ተለይተው ይታወቃሉ እና እሳቸውም ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ናቸው ይህ ክፍል ሙስሊሙ አውቆ በተግባር ላይ ለማዋል አስፈላጊ የሆኑትን ሸሪኣዊ ህግጋቶችን የሚያቀርብ የተመረጡ ትምህርቶችን ያካትታል። ።

የሚቀጥለው ትምህርት

የኢስቲንጃ ሥነ-ስራዐት እና መጸዳዳት

ሸሪዓው ሙስሊሙን የሚያጋጥመውን ጉዳይ ስነ-ምግባር እና ስራአት ሳያደርግለት አላስቀረም። ከነዚህም ጉዳዮች መካከል የአንድን ሰው ፍላጎት ከመውጣት ጋር የተያያዙ ስነ-ስርአቶች ይገኙበታል። በዚህ ትምህርት ውስጥ ስለ መጸዳዳት እና ኢስቲንጃ ሥነ-ምግባር ፣ የነጃሳ ዓይነቶች እና የእያንዳንዱ ዓይነት ንፅህና ይማራሉ ።

ትምህርቶች