መማርዎን ይቀጥሉ

ሎግ ኢን አላደረክም
መማር ለመጀመር፣ እድገትን ለመከታተል፣ ነጥቦችን ለመሰብሰብ እና ወደ ውድድር ለመግባት አሁኑኑ በታ ፕላትፎርም ይመዝገቡ፡ ከተመዘገቡ በኋላ ለሚማሯቸው ርዕሶች የኤሌክትሮኒክስ ሰርተፍኬት ይደርስዎታል።

ሶላት

ሶላት የእስልምና ዋና መሰረት ሲሆን ከሁለቱ ምስክርነት ቃል በኋላ የእስልምና ሀይማኖት ሁለተኛ ምሰሶ ስለሆነ የ አንድ ሰው እስልምና በሱ እንጅ አይሟላም።

ትምህርቶች

የሶላት ትርጉም እና ደረጃው
የሶላት ቅድመሁኔታዎች እና ድንጋጌዎች
የሶላት አሰጋገድ
የሱራ አል ፋቲሃ ትርጉም
የሶላት ምሰሶዎች፣ ግዴታዎች፣ አጥፊዎች እና የማይወደዱ ነገሮች
የሱና ሶላቶች የሚከለከል ጊዜ
የህብረት ሶላት
በሠላት ውስጥ መመሰጥ
የጁምዐህ ሶላት
የመንገደኛና የህመምተኛ ሶላት

ቪዲዮዎች