መማርዎን ይቀጥሉ

ሎግ ኢን አላደረክም
መማር ለመጀመር፣ እድገትን ለመከታተል፣ ነጥቦችን ለመሰብሰብ እና ወደ ውድድር ለመግባት አሁኑኑ በታ ፕላትፎርም ይመዝገቡ፡ ከተመዘገቡ በኋላ ለሚማሯቸው ርዕሶች የኤሌክትሮኒክስ ሰርተፍኬት ይደርስዎታል።

የአሁኑ ክፍል ::ሞዴል

ትምህርት አዛን

አላህ ለሙስሊሞች የሶላት ጥሪን የደነገገው፣ ሕዝቡን ወደሶላት ለማጥራት፤ ጊዜዋ መድረሱን ለማሳወቅ ነው። በዚህ ትምህርት ውስጥ የአዛንና ኢቃማ ባህሪያት እና አደራረግ ትማራላችሁ።

  • የአዛን ጥሪ አደራረግ ማወቅ።
  • የኢቃማ ጥሪ አደራረግ ማወቅ።
  • ከሙአዝን በኋላ ደጋግሞ ማለት ያለውን ትሩፋት ማወቅ። 

አዛን

አላህ ለሙስሊሞች አዛን ያደረገው ሰዎችን ወደ ሰላት ለመጥራትና የሰላት ወቅት መግባቱን ማሳወቂያ ይሆን ዘንድ ነው።

ሶላት የሚጀምሩበትን ጊዜ እንዲያሳውቃቸው ኢቃማ ተደነገገ።

አዛን እንዴት ተጀመረ?

ሙስሊሞች ለሰላት እየተጠራሩ ይሰባሰቡ ነበር። ግን አንድ ለሁሉ የሚጠራ አልነበረም በዚህ ጉዳይ አንድቀን ተወያዩ። አንዳንዶች የክርስቲያኖችን መሰል ደውል አድርጉ ሲሉ ተወሰኑት ደግሞ እንደ አይሁዳዊያን ቀንድ ይሁን አሉ። ዑመር ለሰላት የሚጣራ ሰው አድርጉ አሉ። የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንደህ አሉ፦‹‹ ቢላል ሆይ! ተነስና ለሰላት ጥሪ አድርግ።››(ቡኻሪ 579 ሙስሊም377)

የአዛንና የኢቃማ ብያኔ

በአዛንና በኢቃማ ስነ- ስርዓት በግለሰብ ሳይሆን በቡድን ላይ ግዴታ ነው። አውቀው የተውት ከሆነ ሃጢአት ኖሮባቸውም ቢሆን ሰላታቸው ትክክል ነው።

አዛን እንዴት ይደረጋል?

አዛን ለማድረግ በመልካምና በሚሰማ ድምጽ ሆኖ ሰዎች ሰላት እንዲመጡ የሚጣራ መሆን አለበት

የአዛን አኳኋን

አዛአንን አዳምጥ

aa

የኢቃማ አደራረግ

ሙኣዚኑን ተከትሎ መድገም

አዛን ለሰማ ሰው፣ ሙኣዚኑን ተከትሎ እርሱ የሚለውን በሙሉ መልሶ ማለት ይወደዳል፡፡ ሙኣዚኑ ‹‹ሐይየ ዐለሠላ..ህ›› እና ‹‹ሐይየ ዐለልፈላ…ሕ›› በሚል ጊዜ ግን፣ ‹‹ላሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዪል ዐዚም›› ማለት አለበት፡፡ በመቀጠልም፣ ‹‹አላሁም ረበ ሃዚሂ ዳዕወቲታማ ወሠላቲል ቃኢማ ኣቲ ሙሐመደኒል ወሲ..ለተ ወል ፈዲ..ለተ ወብዐስሁል መቃመል መሕሙደኒ ለዚ ወዐድተሁ›› ይላል፡፡

ትምህርቱን አጠናቅቀሃል


ፈተና ጀምር