መማርዎን ይቀጥሉ

ሎግ ኢን አላደረክም
መማር ለመጀመር፣ እድገትን ለመከታተል፣ ነጥቦችን ለመሰብሰብ እና ወደ ውድድር ለመግባት አሁኑኑ በታ ፕላትፎርም ይመዝገቡ፡ ከተመዘገቡ በኋላ ለሚማሯቸው ርዕሶች የኤሌክትሮኒክስ ሰርተፍኬት ይደርስዎታል።

የጉዞ ህጎች

እስልምና ከሁሉም የሰው ልጆች ሁኔታዎች ማለት ከጉዞ ፣ ከእንቅስቃሴው ፣ ከእርፍት ፣ ከሳቅ ከጨዋታ  ጋር የተሳሰረ በመሆኑ የህይወት ሃይማኖት ያደርገዋል። ጉዞዎች የዚህ ማህበራዊ ህይወት አካሎች ናቸው። ታዲያ እነዚህ ጉዞዎች ሃያሉ አሏህን እንድናስታውስ ፣ ያዘዘንን እንድንሰራ ወይም የከለከለንን እንድንርቅ የሚፈልጋቸው ነገሮች ያሉበት ነው። እናደርጋለንም። በአሏህ ፈቃድ በዚህ ክፍል ውስጥ የተወሰኑትን የጉዞ ስንቆች እንዳስሳለን።

ትምህርቶች

ትምህርት፡ ኢማን ከጉዞ ጋር
ትምህርት፡ የጉዞ ሽርሽር እና ንፅህና
ትምህርት፡ ሶላት እና ፆም በጉዞ ላይ
በጉዞ ወቅት የተትረፈረፉ ስንቆች